Featured Post

10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer

Image
  10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer 1. ሁላችንም የጥቃት ዒላማ ውስጥ መሆናችንን መረዳት መቼም ቢሆን “የሳይበር ጥቃት እኔን አያጋጥመኝም" ብሎ አለማሰብ፡፡ ሁላችንም በግል እና በምናደርጋቸው የገንዘብ ዝውውሮች እንቅስቃሴያችን ወይም በነበረን መልካም ስም ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥር አደጋ ሊያጋጥመን ይችላል፡፡ የሳይበር ደህንነትን ማረጋገጥ የሁሉም ሰው ኃላፊነት ነው፡፡ ስለዚህ ሁልጊዜም ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ 2. ለሶፍትዌሮች ወቅታዊ ዝመና ያድርጉ የኦፕሬቲንግ ሲስተሞቻችን /Operating System/ እና ፕሮግራሞቻችን የዘመኑ ሶፍትዌሮችን መጫን መሠረታዊ ነገር ነው፡፡ ሁልጊዜም የቅርብ ምርት የሆኑ የደህንነት ዝመናዎችን ማድረግ ጠቃሚ ነው፡፡ በተጨማሪም፡- • የመሣሪያዎትን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ቀጥተኛ ዝመና /Automatic Update/ ላይ ያድረጉ፣ • ቀጥተኛ የደህንነት ዝመና በየጊዜው የሚያቀርቡ እንደ ክሮም ወይም ፋየር ፎክስ /Chrome or Firefox/ ያሉ የድረ-ገጽ ማፈላለጊያዎችን መጠቀም ይመከራል፣ • እንደ ፍላሽ፣ ሀርድ ዲስክ እና የመሳሰሉ ተንቀሳቃሽ መሣሪያዎችን ሲጠቀሙ ሁልጊዜም ወቅታዊ ዝመና የተደረገላቸው መሆናቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ 3. የፌሺንግ ጥቃት ሙከራዎችን ያስወግዱ የፊሺንግ ጥቃት የተለያዩ የማህበራዊ ምህንድስና መንገዶችን በመጠቀም የሚፈፀም ቋሚ ስጋት ሲሆን የሳይበር ወንጀሎች እንደ የይለፍ ቃል ባንክ መረጃዎች እና ክሬዲት ካርድ ያሉ ግላዊ መረጃዎችን የሚያጭበረብሩበት ነው፡፡ • የፊሺንግ ጥቃት ብዙውን ጊዜ በኢ-ሜይል አድራሻ፣ ከዚህ በተጨማሪም በስልክ፣ በመልዕክት መለዋወጫ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች የሚፈጸ...

The Revenues Ministry Of Ethiopia is to implement a law that limits the illegal movement of motorbikes



The Revenues Ministry Of Ethiopia is to implement a law that limits the illegal movement of motorbikes
**********************************
According to the Ministry of Agriculture, legislation that will protect the unmatched motorcycle movement will soon be implemented if there is an increase in smuggling and illegal trade.

The ministry, part of the southern part of the southwestern part of the country, is a part of the slopes of motorbikes and the southern part of the gate of the southwestern gate of the southwestern part of the country. This is due to the increase in contraband traffic and smuggling of goods in the country. It was noted that the forum was a forum for preventing illegal trade in bridges and illegal trade.

Accordingly, the Ministry is aware of the seriousness of the problem and advised the relevant parties to go illegally entering the country without tax and tax-free motorbikes entering the legal channels by tax and tax.

የገቢዎች ሚኒሰቴር ህገወጥ የሞተር ሳይክል ዝውውርን ለመግታትየሚያስችል ህግ ተግባራዊ ሊያደርግ ነው
****************************************************************************
ኮንትሮባንድ እና ህገወጥ ንግድ እያባባሰ ካለው ህጉን ያልተከተለ የሞተር ሳይክል ዝውውር መከላከል የሚያሰችል ህግ በቅርቡ ተግባራዊ እንደሚደረግ የገቢዎች ሚኒስቴር አሰታወቀ ፡፡

በተለይም የሞተር ሳይክል ዝውውር ከሚበዛባቸው ቦታዎች እና የመግቢያ በር በሆነው የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ክፍል መሆኑን ከዚህም በመነሳት በአገሪቱ ለህገ ወጥ ሞተር ሳይክል መበራከት እና የኮንትሮባንድ እቃዎችን በማመላለስ ለኮንትሮባንድ ፍሰት መጨመር ምክንያት መሆኑ፤ በአገሪቱ ያለው የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ተጽእኖ በመፍጠር ከዚህም የሚገኘውን ገቢ እያሳጣ እንደሚገመኝ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገ የኮንትሮባንድን እና ህገወጥ ንግድን መከላከል በሚያስችል የምክክር መድረክ ላይ ተገለጸ፡፡

በዚህም ሚኒስቴር መስሪያቤቱ የችግሩን አሳሳቢነት በመገንዘብ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመምከር ወደ አገር ውስጥ በህገ ወጥ መንገድ ምንም ዓይነት ቀረጥና ታክስ ሳይከፈልባቸው የገቡ ሞተር ሳይክሎች ቀረጥ እና ታክስ በማስከፈል ወደ ህጋዊ መስመር እንዲመጡ የማድረግ ሥራ እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡
*******************************************************************
#በዳዊትአለሙፈይሳ

Comments

Popular posts from this blog

WHO IS FULL-STACK DEVELOPER & WHY MANY PROGRAMMERS FAIL?

10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer

Top 5 Ways To Protect You From Hackers Online 2020 Tips