Featured Post

10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer

Image
  10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer 1. ሁላችንም የጥቃት ዒላማ ውስጥ መሆናችንን መረዳት መቼም ቢሆን “የሳይበር ጥቃት እኔን አያጋጥመኝም" ብሎ አለማሰብ፡፡ ሁላችንም በግል እና በምናደርጋቸው የገንዘብ ዝውውሮች እንቅስቃሴያችን ወይም በነበረን መልካም ስም ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥር አደጋ ሊያጋጥመን ይችላል፡፡ የሳይበር ደህንነትን ማረጋገጥ የሁሉም ሰው ኃላፊነት ነው፡፡ ስለዚህ ሁልጊዜም ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ 2. ለሶፍትዌሮች ወቅታዊ ዝመና ያድርጉ የኦፕሬቲንግ ሲስተሞቻችን /Operating System/ እና ፕሮግራሞቻችን የዘመኑ ሶፍትዌሮችን መጫን መሠረታዊ ነገር ነው፡፡ ሁልጊዜም የቅርብ ምርት የሆኑ የደህንነት ዝመናዎችን ማድረግ ጠቃሚ ነው፡፡ በተጨማሪም፡- • የመሣሪያዎትን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ቀጥተኛ ዝመና /Automatic Update/ ላይ ያድረጉ፣ • ቀጥተኛ የደህንነት ዝመና በየጊዜው የሚያቀርቡ እንደ ክሮም ወይም ፋየር ፎክስ /Chrome or Firefox/ ያሉ የድረ-ገጽ ማፈላለጊያዎችን መጠቀም ይመከራል፣ • እንደ ፍላሽ፣ ሀርድ ዲስክ እና የመሳሰሉ ተንቀሳቃሽ መሣሪያዎችን ሲጠቀሙ ሁልጊዜም ወቅታዊ ዝመና የተደረገላቸው መሆናቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ 3. የፌሺንግ ጥቃት ሙከራዎችን ያስወግዱ የፊሺንግ ጥቃት የተለያዩ የማህበራዊ ምህንድስና መንገዶችን በመጠቀም የሚፈፀም ቋሚ ስጋት ሲሆን የሳይበር ወንጀሎች እንደ የይለፍ ቃል ባንክ መረጃዎች እና ክሬዲት ካርድ ያሉ ግላዊ መረጃዎችን የሚያጭበረብሩበት ነው፡፡ • የፊሺንግ ጥቃት ብዙውን ጊዜ በኢ-ሜይል አድራሻ፣ ከዚህ በተጨማሪም በስልክ፣ በመልዕክት መለዋወጫ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች የሚፈጸ...

International Trading Card is launched in Ethiopia

International Trading Card is launched in Ethiopia
****************************************

Addis Abeba, November 25, 2011 - One of the problems one of the problems the Ministry of Culture and Tourism has faced in entering Ethiopia is the lack of a global card.
The Ministry will follow this agreement with MasterCard Asia Pacific Plc.
The agreement is expected to allow for a systematic revenue sharing system in the tourism sector.
Ethiopia has recently been granted access to an African destination for Africans. 

Translated into Amharic
ዓለም አቀፍ የመገበያያ ካርድ አገልግሎት በኢትዮጵያ ሊጀመር ነው
*********************************************
አዲስ አበባ ህዳር 25/2011፡- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጉብኚዎች ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ከሚያነሷቸው ችግሮች አንዱ ዓለም አቀፍ የመገበያያ ካርድ ተግባራዊ አለመደረጉን ነው፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ይህንን ተከትሎ Master Card Asia Pacific Plc ከተባለ ድርጅት ጋር አገልግሎት ማስጀመር የሚያስችል ስምምነትን ነገ ያደርጋል፡፡
ስምምነቱ በዋናነት በቱሪዝም መስክ የሚገኘውን ገቢ ስርዓቱን የጠበቀ እንዲሆን ያስችላል ተብሏል፡፡
ኢትዮጵያ በቅርቡ ወደ አገሪቱ ለሚገቡ አፍሪካውያን የመዳረሻ ቪዛ መፍቀዷ ይታወሳል፡፡ 
*******************
Source: EBC and INSA

Comments

Popular posts from this blog

WHO IS FULL-STACK DEVELOPER & WHY MANY PROGRAMMERS FAIL?

10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer

Top 5 Ways To Protect You From Hackers Online 2020 Tips