Featured Post

10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer

Image
  10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer 1. ሁላችንም የጥቃት ዒላማ ውስጥ መሆናችንን መረዳት መቼም ቢሆን “የሳይበር ጥቃት እኔን አያጋጥመኝም" ብሎ አለማሰብ፡፡ ሁላችንም በግል እና በምናደርጋቸው የገንዘብ ዝውውሮች እንቅስቃሴያችን ወይም በነበረን መልካም ስም ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥር አደጋ ሊያጋጥመን ይችላል፡፡ የሳይበር ደህንነትን ማረጋገጥ የሁሉም ሰው ኃላፊነት ነው፡፡ ስለዚህ ሁልጊዜም ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ 2. ለሶፍትዌሮች ወቅታዊ ዝመና ያድርጉ የኦፕሬቲንግ ሲስተሞቻችን /Operating System/ እና ፕሮግራሞቻችን የዘመኑ ሶፍትዌሮችን መጫን መሠረታዊ ነገር ነው፡፡ ሁልጊዜም የቅርብ ምርት የሆኑ የደህንነት ዝመናዎችን ማድረግ ጠቃሚ ነው፡፡ በተጨማሪም፡- • የመሣሪያዎትን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ቀጥተኛ ዝመና /Automatic Update/ ላይ ያድረጉ፣ • ቀጥተኛ የደህንነት ዝመና በየጊዜው የሚያቀርቡ እንደ ክሮም ወይም ፋየር ፎክስ /Chrome or Firefox/ ያሉ የድረ-ገጽ ማፈላለጊያዎችን መጠቀም ይመከራል፣ • እንደ ፍላሽ፣ ሀርድ ዲስክ እና የመሳሰሉ ተንቀሳቃሽ መሣሪያዎችን ሲጠቀሙ ሁልጊዜም ወቅታዊ ዝመና የተደረገላቸው መሆናቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ 3. የፌሺንግ ጥቃት ሙከራዎችን ያስወግዱ የፊሺንግ ጥቃት የተለያዩ የማህበራዊ ምህንድስና መንገዶችን በመጠቀም የሚፈፀም ቋሚ ስጋት ሲሆን የሳይበር ወንጀሎች እንደ የይለፍ ቃል ባንክ መረጃዎች እና ክሬዲት ካርድ ያሉ ግላዊ መረጃዎችን የሚያጭበረብሩበት ነው፡፡ • የፊሺንግ ጥቃት ብዙውን ጊዜ በኢ-ሜይል አድራሻ፣ ከዚህ በተጨማሪም በስልክ፣ በመልዕክት መለዋወጫ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች የሚፈጸ...

What is the programming language In Amharic?
























1. ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው?(what is programming language)

   መጀመርያ programming language የሚለው ነገር ከማየታችን በፊት 

1.1  ፕሮግራም ምንድን ነው(what is program) የሚለውን እንመልከት
ፕሮግራም ማለት በአጭሩ አንድን ነገር ለመሥራት ወይም ውጤት(output)ለማግኘት በቅድሚያ 
የምንፅፋቸው ነገሮች ሥብሥብ ፕሮግራም ይባላል።

ለምሣሌ  ካርድ ለመሙላት *805*....# call  እንደምንለው ማለት ነው  ፤ከዛ ያሥገባነው ቁጥር ትክክል ከሆነ    Dear Customer, your prepaid account has been recharged succesfully የሚል text ይደርሠናል ማለት ነው። ቁጥሩን ግን በምታስገቡበት ጊዜ መሰላል ብትረሱ አልያም የኮከብ ምልክት ወይም ደግሞ ከምትሞሉት የካርድ ቁጥር አንድ ዲጂት ቢጎድል ሲስተሙ አይሰራም

ልክ እንደዚው ፕሮግራማችንም ትክክል ከሆነ   ውጤት(output) እናገኛለን ካልሆነ ደግሞ ሥህተት ነው ይላል ማለት ነው።


🖌ለምሣሌ  ፦ከታች ያለውን ፕሮግራም እንመልከት  


# include <iostream>;

   using namespace std;
   int main( )
{
cout<<" HI ATC "<<endl;
return 0;
}
💻output : HI ATC

 ይህ ከላይ በ እንግሊዘኛ የተፃፋው ምሣሌ" HI ATC " የሚለውን ፅሁፍ screenu ላይ ያሣየናል ሥለዚህ ይህንን ነገር ፕሮግራም  እንለዋለን ማለት ነው።

ከላይ ባለው ምስል ላይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት መስመሮች ማንኛውም የ C++ code በምትሰሩበት ጊዜ የምትጠቀሟቸው ሲሆን የምታስገቡትን ኮድ ኮምፓይለራቹህ እንዲረዳው የሚረዱ መቅረት የሌለባቸው ነገሮች ናቸው። ከላይ ያለውን ፕሮግራም run በምታደርጉበት ወቅት ኮምፒውተራቹው ላይ HI ATC የሚል out put ይመጣላቹሃል 
cout<< ____ ; ተብሎ የሚገባ ማንኛውም አይነት data ፕሮግራሙን ጨርሳቹህ  run ስታደርጉ ኮምፒውተራቹህ ላይ ይወጣል ማለት ነው 
 int main( ) የሚለው የምታስገቡት ነገር በሙሉ integer መሆኑን ለኮምፓይለሩ ያሳውቀዋል  

The syntax for preprocessor directive statement is 


#include<headerfilename.h>


The .h extension tells the compiler that the file is a header file. The preprocessor directive 


statement instructs the compiler to bring all the contents of the header file to our program. 


Some of the header files that we are going to use are:


⚠️ iostream.h: - contains standard input and output functions.Some of the functions defined ( እኛ ለምሳሌነት የተጠቀምነው የheader type ነው ሌሎችም ግን እሉ ለምሳሌ  math.h የሚባል የሂደር አይነት አለ ጥቅሙም የምንሰራው ፕሮግራም ላይ Mathematical formula och like cosine, sine, tangent, quadratic equation...ወዘተ ሲኖሩ ይህንን እንጠቀማለን ለምሳሌ ካልኩሌተር መስራት ብትፈልጉ #include<math.h> የሚል መግቢያ መጠቀም ይኖርባቹሃል 


here are:


Cin>>: is a standard input function that accepts input from the user. Syntax:


For single input


Cin>>var1;  // var ማለት ማንኛውም የምታስገቡት ነገር ማለት ነው 


For multiple inputs


Cin>>var1>>var2>>var3;  // የምታስገቧቸው inputs 


Cin will take value from the keyboard and store it in the memory. Thus the cin statement needs a variable that is a reserved memory place holder. 


Cout<<: standard output function that displays its content to the Screen.Syntax:


For single output


Cout<<Var1;


For multiple output


Cout<<var1<<”, “<<var2<<” and “<<var3; 


<<endl: standard output function that displays a new line character


1.2 ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው  ፦

 ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት  የራሡ የሆነ የአፃፃፍ ህግ ያለው  ሆኖ የምንጽፋቸው ችሮግራሞች የሚያሥተዳድር ማለት ነው።
🔍፦sorce code  እኛየፃፍነው ፕሮግራም
🔍፦machine language  ኮምፒውተር የሚረዳበት ቋንቋ ማለት ነው።
🔍!!!syntax(ሣይንታክሥ)
ከላይ ለመጥቀሥ እንደ ሞከርኩት ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት  የራሡ የሆነ የአፃፃፍ ህግ አለው ይህ የአፃፃፍ ህግ ሣይንታክሥ(syntax)ይባላል።

Like አማርኛ ላይ ሠዋሠው እንግሊዝኛ ላይ ደግሞ ግራመር እንደምንለው ማለት ነው።
🖍ለምሣሌ  ይህን ፕሮግራም እንመልከት እዚህ ላይ የተፃፋው እያንዳንዱ ነገር  syntax መሠረት ያደረገ ነው።

# include <iostream>
   using namespace std;
   int main( )
{
cout<<" hello world"<<endl;
return 0;
}

ለምሣሌ  አንድን አረፍተ ነገር  ፅፈን ሥንጨርሥ ለአማርኛ አራት ነጥብ ፤ለእንግሊዝኛ አንድ ነጥብ(full stop)&ለ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ደግሞ"  ; " እንጠቀማለን ነገር ግን ሁሉም ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት ሣይሆን አብዛኞቹ "  ; "ይጠቀማሉ።


ሥለ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ(ቋንቋ) ይህን ያህል ካወራን  በመቀጠል ዋና ዋና የሚባሉትን እንጥቀስ 

በአሁኑ ሠአት በአለማችን ላይ ብዙ አይነት እና ጥቅም ያላቸው ፕሮግራሚንግ ላንጉጅዎች አሉ ከነርሡም መካከል በዋናነት የሚጠቀሡት የሚከተሉት ናቸው

1⃣.JS(javascript)         6⃣.C
2⃣.phyton                      7⃣.C++
3⃣.Go(Go lang)             8⃣.C#
4⃣.Java                          9⃣.CSS
5⃣.Php                            🔟.html etc...

ለዛሬ እዚህ ላይ ይብቃን 


🙏 Join and Share 🙏



📌ውድ የቻናላችን ተከታታዮች መረጃዎችን በ "video" መከታተል ለምትፈልጉ የ youtube ቻናላችንን ከታች ባለው ሊንክ ገብታችው Subscribe በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ።


Comments

Popular posts from this blog

WHO IS FULL-STACK DEVELOPER & WHY MANY PROGRAMMERS FAIL?

10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer

Top 5 Ways To Protect You From Hackers Online 2020 Tips