Posts

Featured Post

10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer

Image
  10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer 1. ሁላችንም የጥቃት ዒላማ ውስጥ መሆናችንን መረዳት መቼም ቢሆን “የሳይበር ጥቃት እኔን አያጋጥመኝም" ብሎ አለማሰብ፡፡ ሁላችንም በግል እና በምናደርጋቸው የገንዘብ ዝውውሮች እንቅስቃሴያችን ወይም በነበረን መልካም ስም ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥር አደጋ ሊያጋጥመን ይችላል፡፡ የሳይበር ደህንነትን ማረጋገጥ የሁሉም ሰው ኃላፊነት ነው፡፡ ስለዚህ ሁልጊዜም ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ 2. ለሶፍትዌሮች ወቅታዊ ዝመና ያድርጉ የኦፕሬቲንግ ሲስተሞቻችን /Operating System/ እና ፕሮግራሞቻችን የዘመኑ ሶፍትዌሮችን መጫን መሠረታዊ ነገር ነው፡፡ ሁልጊዜም የቅርብ ምርት የሆኑ የደህንነት ዝመናዎችን ማድረግ ጠቃሚ ነው፡፡ በተጨማሪም፡- • የመሣሪያዎትን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ቀጥተኛ ዝመና /Automatic Update/ ላይ ያድረጉ፣ • ቀጥተኛ የደህንነት ዝመና በየጊዜው የሚያቀርቡ እንደ ክሮም ወይም ፋየር ፎክስ /Chrome or Firefox/ ያሉ የድረ-ገጽ ማፈላለጊያዎችን መጠቀም ይመከራል፣ • እንደ ፍላሽ፣ ሀርድ ዲስክ እና የመሳሰሉ ተንቀሳቃሽ መሣሪያዎችን ሲጠቀሙ ሁልጊዜም ወቅታዊ ዝመና የተደረገላቸው መሆናቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ 3. የፌሺንግ ጥቃት ሙከራዎችን ያስወግዱ የፊሺንግ ጥቃት የተለያዩ የማህበራዊ ምህንድስና መንገዶችን በመጠቀም የሚፈፀም ቋሚ ስጋት ሲሆን የሳይበር ወንጀሎች እንደ የይለፍ ቃል ባንክ መረጃዎች እና ክሬዲት ካርድ ያሉ ግላዊ መረጃዎችን የሚያጭበረብሩበት ነው፡፡ • የፊሺንግ ጥቃት ብዙውን ጊዜ በኢ-ሜይል አድራሻ፣ ከዚህ በተጨማሪም በስልክ፣ በመልዕክት መለዋወጫ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች የሚፈጸ...

This 10-Minute Routine Will Increase Your Clarity And Creativity

Image

How To Use WEVIDEO Online Video Editor Premium For Free 2020

Image

ላፕቶፕ (Laptop) ከመግዛትዎ በፊት ኦርጂናል ወይስ ፋክ መሆኑን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ!

Image

የመረጃዎቻችንን መጠባበቂያ "Backups" በምን መልኩ እና ምን ላይ ማስቀመጥ እንችላለን!!

Image

ማይክሮሶፍት የዊንዶውስ-7 ወሳኝ የደህንነት ማዘመኛዎችን ማቋረጡ ይታወቃል | የማቲያስ በላይነህ ማብራርያ!!

Image

6 Windows 10 Security Settings to Change Right Now In 2020 | AbuchuTechVillage

Image
Securing your new  Windows 10  machine (or one you've recently upgraded, now that  support for Windows 7 has ended ) doesn't have to be complicated. With a quick run-through, you can enable some of the basic security features of the operating system and disable some of the more annoying ones, without compromising your device.  Here's how to do it. 1. Create your savepoint (Restore Point) The first thing you should do with a new  Windows 10  machine is to enable a system restore. Think of it as a save point for your machine. If things go south while you're trying to  set up a safer machine , you get to come back to this nice fresh install and start with a clean slate. Since it's disabled by default in  Windows 10  ( $145 at Walmart ) , you'll need to manually enable it by following these steps:    Go to the Windows Cortana search box and type system restore.  Select the...

The founder of a cyber security company is awaiting $ 250,000 and 10 years in prison for a cyber attack

Image
አዲስ አበባ፤ ጥር 13/2012፡- በአሜሪካን ሀገር የሚገኝ እና ድረ-ገጾችን ከሳይበር ጥቃት መከላከልን ተልእኮው ያደረገው ተቋም ተባባሪ መስራች የሆነው ግለሰብ በአገልግሎት ማስተጓጎል/distributed denial of service /DDoS) የተሰኘውን የሳይበር ጥቃት መፈጸሙ ተነግሯል፡፡ ቱከር ፕሬስተን የተባለው ግለሰብ "ባክ ኮኔክት" BackConnect የተባለ የሳይበር ደህንነት ኩባንያ መስራች ሲሆን ኩባንያው "የዲዶስ" የሳይበር ጥቃቶችን ለመቀነስ እና ለመከላከል ታስቦ የተመሰረተ ነው፡፡ The co-founder of an organization based in the United States, whose mission is to protect websites from cyber attacks, is reported to have carried out a cyberattack known as distributed denial of service (DDoS).  Tucker Preston is the founder of BackConnect, a cybersecurity company founded to reduce and prevent cyber attacks. ሆኖም ግለሰቡ ስሙ ባልተጠቀሰ ኩባንያ ላይ ያነጣጠረ የ DDoS ጥቃቶች በማደራጀት እና ጥቃቱ እንዲፈጸም ድጋፍ በማድረግ ክስ ተመስርቶበታል፡፡ However, the person is charged with organizing DDoS attacks targeting an unnamed company and assisting in the execution. የዲዶስ ጥቃት ድረ-ገጾችን ወይም የኢንተርኔት የቀጥታ አገልግሎት /online service/ ለማስተጓጎል የጥቃት ኢላማ የተደረገን ድረ-ገጽ ከአ...