Featured Post

10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer

Image
  10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer 1. ሁላችንም የጥቃት ዒላማ ውስጥ መሆናችንን መረዳት መቼም ቢሆን “የሳይበር ጥቃት እኔን አያጋጥመኝም" ብሎ አለማሰብ፡፡ ሁላችንም በግል እና በምናደርጋቸው የገንዘብ ዝውውሮች እንቅስቃሴያችን ወይም በነበረን መልካም ስም ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥር አደጋ ሊያጋጥመን ይችላል፡፡ የሳይበር ደህንነትን ማረጋገጥ የሁሉም ሰው ኃላፊነት ነው፡፡ ስለዚህ ሁልጊዜም ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ 2. ለሶፍትዌሮች ወቅታዊ ዝመና ያድርጉ የኦፕሬቲንግ ሲስተሞቻችን /Operating System/ እና ፕሮግራሞቻችን የዘመኑ ሶፍትዌሮችን መጫን መሠረታዊ ነገር ነው፡፡ ሁልጊዜም የቅርብ ምርት የሆኑ የደህንነት ዝመናዎችን ማድረግ ጠቃሚ ነው፡፡ በተጨማሪም፡- • የመሣሪያዎትን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ቀጥተኛ ዝመና /Automatic Update/ ላይ ያድረጉ፣ • ቀጥተኛ የደህንነት ዝመና በየጊዜው የሚያቀርቡ እንደ ክሮም ወይም ፋየር ፎክስ /Chrome or Firefox/ ያሉ የድረ-ገጽ ማፈላለጊያዎችን መጠቀም ይመከራል፣ • እንደ ፍላሽ፣ ሀርድ ዲስክ እና የመሳሰሉ ተንቀሳቃሽ መሣሪያዎችን ሲጠቀሙ ሁልጊዜም ወቅታዊ ዝመና የተደረገላቸው መሆናቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ 3. የፌሺንግ ጥቃት ሙከራዎችን ያስወግዱ የፊሺንግ ጥቃት የተለያዩ የማህበራዊ ምህንድስና መንገዶችን በመጠቀም የሚፈፀም ቋሚ ስጋት ሲሆን የሳይበር ወንጀሎች እንደ የይለፍ ቃል ባንክ መረጃዎች እና ክሬዲት ካርድ ያሉ ግላዊ መረጃዎችን የሚያጭበረብሩበት ነው፡፡ • የፊሺንግ ጥቃት ብዙውን ጊዜ በኢ-ሜይል አድራሻ፣ ከዚህ በተጨማሪም በስልክ፣ በመልዕክት መለዋወጫ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች የሚፈጸ...

The founder of a cyber security company is awaiting $ 250,000 and 10 years in prison for a cyber attack



























አዲስ አበባ፤ ጥር 13/2012፡- በአሜሪካን ሀገር የሚገኝ እና ድረ-ገጾችን ከሳይበር ጥቃት መከላከልን ተልእኮው ያደረገው ተቋም ተባባሪ መስራች የሆነው ግለሰብ በአገልግሎት ማስተጓጎል/distributed denial of service /DDoS) የተሰኘውን የሳይበር ጥቃት መፈጸሙ ተነግሯል፡፡
ቱከር ፕሬስተን የተባለው ግለሰብ "ባክ ኮኔክት" BackConnect የተባለ የሳይበር ደህንነት ኩባንያ መስራች ሲሆን ኩባንያው "የዲዶስ" የሳይበር ጥቃቶችን ለመቀነስ እና ለመከላከል ታስቦ የተመሰረተ ነው፡፡

The co-founder of an organization based in the United States, whose mission is to protect websites from cyber attacks, is reported to have carried out a cyberattack known as distributed denial of service (DDoS). Tucker Preston is the founder of BackConnect, a cybersecurity company founded to reduce and prevent cyber attacks.

ሆኖም ግለሰቡ ስሙ ባልተጠቀሰ ኩባንያ ላይ ያነጣጠረ የ DDoS ጥቃቶች በማደራጀት እና ጥቃቱ እንዲፈጸም ድጋፍ በማድረግ ክስ ተመስርቶበታል፡፡

However, the person is charged with organizing DDoS attacks targeting an unnamed company and assisting in the execution.

የዲዶስ ጥቃት ድረ-ገጾችን ወይም የኢንተርኔት የቀጥታ አገልግሎት /online service/ ለማስተጓጎል የጥቃት ኢላማ የተደረገን ድረ-ገጽ ከአገልግሎት ውጭ ለማድረግ ሲሉ በከፍተኛ የመረጃ ማጥለቅለቅ የሚፈጸም ነው፡፡

In an attempt to disrupt Dods attack websites or online service, a high level of information is carried out in an attempt to disrupt the targeted web site.

ቱከር ፕሬስተን በፈጸመው ወንጀል የ10 ዓመት እስራት እና 250,000 የአሜሪካ ዶላር መቀጮ እየጠበቀው ነው፡፡ 

Tucker Preston is awaiting a 10-year prison sentence and a $ 250,000 fine.

Source: BBC & Information Network Security Agency
#security #cybersecurity #hacker #hack #attack

Comments

Popular posts from this blog

WHO IS FULL-STACK DEVELOPER & WHY MANY PROGRAMMERS FAIL?

10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer

Top 5 Ways To Protect You From Hackers Online 2020 Tips