Posts

Showing posts from May, 2020

Featured Post

10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer

Image
  10 መሠረታዊ የኮምፒውተሮቻችንን ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 10 Basic Ways to Secure Your Computer 1. ሁላችንም የጥቃት ዒላማ ውስጥ መሆናችንን መረዳት መቼም ቢሆን “የሳይበር ጥቃት እኔን አያጋጥመኝም" ብሎ አለማሰብ፡፡ ሁላችንም በግል እና በምናደርጋቸው የገንዘብ ዝውውሮች እንቅስቃሴያችን ወይም በነበረን መልካም ስም ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥር አደጋ ሊያጋጥመን ይችላል፡፡ የሳይበር ደህንነትን ማረጋገጥ የሁሉም ሰው ኃላፊነት ነው፡፡ ስለዚህ ሁልጊዜም ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ 2. ለሶፍትዌሮች ወቅታዊ ዝመና ያድርጉ የኦፕሬቲንግ ሲስተሞቻችን /Operating System/ እና ፕሮግራሞቻችን የዘመኑ ሶፍትዌሮችን መጫን መሠረታዊ ነገር ነው፡፡ ሁልጊዜም የቅርብ ምርት የሆኑ የደህንነት ዝመናዎችን ማድረግ ጠቃሚ ነው፡፡ በተጨማሪም፡- • የመሣሪያዎትን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ቀጥተኛ ዝመና /Automatic Update/ ላይ ያድረጉ፣ • ቀጥተኛ የደህንነት ዝመና በየጊዜው የሚያቀርቡ እንደ ክሮም ወይም ፋየር ፎክስ /Chrome or Firefox/ ያሉ የድረ-ገጽ ማፈላለጊያዎችን መጠቀም ይመከራል፣ • እንደ ፍላሽ፣ ሀርድ ዲስክ እና የመሳሰሉ ተንቀሳቃሽ መሣሪያዎችን ሲጠቀሙ ሁልጊዜም ወቅታዊ ዝመና የተደረገላቸው መሆናቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ 3. የፌሺንግ ጥቃት ሙከራዎችን ያስወግዱ የፊሺንግ ጥቃት የተለያዩ የማህበራዊ ምህንድስና መንገዶችን በመጠቀም የሚፈፀም ቋሚ ስጋት ሲሆን የሳይበር ወንጀሎች እንደ የይለፍ ቃል ባንክ መረጃዎች እና ክሬዲት ካርድ ያሉ ግላዊ መረጃዎችን የሚያጭበረብሩበት ነው፡፡ • የፊሺንግ ጥቃት ብዙውን ጊዜ በኢ-ሜይል አድራሻ፣ ከዚህ በተጨማሪም በስልክ፣ በመልዕክት መለዋወጫ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች የሚፈጸ...

��How To Restore Accidentally DELETED VIDEOS on YOUTUBE (2020) Without (Y...

Image

WARNING! IS Megatypers.com SCAM Or LEGIT? Honest Review (2020) | EXPOSED

Image
In this review, I would like to cover all you need to know about  MegaTypers.com  and give you my honest opinion about it.  Can you really make easy money by solving CAPTCHAS? Or is it a scam? Let's find out easily. Here is MegaTyper's review: Name: MegaTypers Website: www.megatypers.com (Not https and not really secure) Price to Join: Free Type: CAPTCHA Typing Job. Recommended: NO Rating: 5.6/10 Or 2.5/5 So, WHAT IS MEGATYPERS? Megatypers claims to be the easiest and fastest way to earn and work online. It's a platform that allows users to  make money by simply entering CAPTCHAS . What Is Captcha? It's basically a test used on different websites to detect whether an attempt to log in or send a comment is being made by a human or a computer bot. This test blocks spammers and bots that try to get automated access to websites. So, with mega typers, your job is simply to solve as many CAPTCHAS as you can in a short time. For Whom Are You Solving Captchas? I have to...

How To Shutdown Computer With Schedule Windows 10 (2020)

Image

Microsoft Word Master Course | Become a PRO and save time

Image
I will teach  you   how to master Microsoft Word , so that  you  will know how to create  any  Word document while additionally increasing  your own   value  as an employee! I bet, at some point in your life you had to create a digital text document.  Maybe this was a presentation paper, maybe this was a resume for your dream job, maybe this was a contract for your first car. What if you had the skills to create all those documents professionally from scratch in no time?  I’m gonna teach  you  these skills in my Microsoft Word Master Course so that  you  will be able to use them on your next academic paper, application documents, or each and every other document you have in mind.  After taking this course , you will know how to design  professional documents in a short amount of time ! And to impress your next employer, you will also  get access  to a variety of  prem...

What is the programming language In Amharic?

Image
1. ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው?(what is programming language)    መጀመርያ programming language የሚለው ነገር ከማየታችን በፊት  1.1  ፕሮግራም ምንድን ነው(what is program) የሚለውን እንመልከት ፕሮግራም ማለት በአጭሩ አንድን ነገር ለመሥራት ወይም ውጤት(output)ለማግኘት በቅድሚያ  የምንፅፋቸው ነገሮች ሥብሥብ ፕሮግራም ይባላል። ለምሣሌ  ካርድ ለመሙላት *805*....# call  እንደምንለው ማለት ነው  ፤ከዛ ያሥገባነው ቁጥር ትክክል ከሆነ    Dear Customer, your prepaid account has been recharged succesfully የሚል text ይደርሠናል ማለት ነው። ቁጥሩን ግን በምታስገቡበት ጊዜ መሰላል ብትረሱ አልያም የኮከብ ምልክት ወይም ደግሞ ከምትሞሉት የካርድ ቁጥር አንድ ዲጂት ቢጎድል ሲስተሙ አይሰራም ልክ እንደዚው ፕሮግራማችንም ትክክል ከሆነ   ውጤት(output) እናገኛለን ካልሆነ ደግሞ ሥህተት ነው ይላል ማለት ነው። 🖌ለምሣሌ  ፦ከታች ያለውን ፕሮግራም እንመልከት   # include <iostream>;    using namespace std;    int main( ) { cout<<" HI ATC "<<endl; return 0; } 💻output : HI ATC  ይህ ከላይ በ እንግሊዘኛ የተፃፋው ምሣሌ" HI ATC " የሚለውን ፅሁፍ screenu ላይ ያሣየናል ሥለዚህ ይህንን ነገር ፕሮግራም  እንለዋለን ማለት ነው። ከላይ...

#ለመሆኑ_ኢንተርኔትን የሚቆጣጠረው ማነው? Who Controls The INTERNET?

የኢንተርኔትን ደህንነት የሚቆጣጠሩት 14 ሰዎች እንደሆኑ ታውቁ ኖሯል? እነዚህ በተለያየ የአለም ክፍል የሚኖሩ ሰዎች ይህን የሚፈጽሙት በከፍተኛ ሚስጥር የተያዙ ሰባት የቁልፍ ቁጥሮችን በተናጠል በ 3 ወር እየተቀያየሩ በመያዝ ነው። ይህ ከሳይንስ ፊክሽን ላይ የተወሰደ ታሪክ እንጂ እውነት ላይመስል ይችላል። "Crypto officers" በሚል ስም የሚጠሩት እነዚህ14 ግለሰቦች "internet corporation for assigned names and numbers (ICANN) የሚባል ለድረ ገጾች የ IP አድራሻ ሰውኛ ትርጉም ያለው አድራሻ የሚሰጥና የማስተደደር ስልጣን ያለው ተቋም አባላት ሲሆኑ ዋና ኋላፊነታቸውም የ Domain name system (DNS) አሰራርን የሚያስተናግዱ የኮምፕዩተር ሰርቨሮችን በከፍተኛ ደረጃ ምንም እክል እንዳይገጥማቸው መጠበቅ ነው። በኦክቶበር 2016 ዲን በተሰኘ ኩባንያ ላይ በሀከሮች በተሰነዘረ ጥቃት አማዞንን እና ትዊተርን ጨምሮ በርካታ ድረ ገጾች ጥቃት ደርሶባቸው ለደቂቃዎች ተቋርጠው ነበር። ዲን የ DNS አገልግሎትን ከሚሰጡ ተቋማት ውስጥ ተቀዳሚው ነው። የDNS አሰራር ዋና ተግባር በሰው ጭንቅላት መነበብ የሚችልን (ለምሳሌ www.amazon.com) የድረገጽ አድራሻ በኮምፒዩተር መነበብ ወደ ሚችል (ለምሳሌ http፡//173.252.110.27) የ Ip አድራሻ መቀየር ነው። ይህ አሰራር ባይኖር ኖሮ እያንዳንዷን ለመጠቀም የምንፈልገውን ድረገጽ ከላይ በተጠቀሰው አይነት የ IP አድራሻ አስታውሰን መጠቀም ይኖርብን ነበር። ሀከሮች ተሳክቶላቸው የዲን ኩባንያን ባጠቁበት መንገድ የ ICANN ቤተመረጃ ሰብረው መግባት ቢችሉ በአጠቃላይ የአለምን የኢንተርኔት አሰራር መቆጣጠር ይችላሉ። ...

SBIMONEY.XYZ Honest Reviews: Is sbimoney.xyz a Scam or is it Legit? (2020)

Image
If you guys see this kind of websites they are all hashtag # fake and not hashtag # legit online business to work and partner with them. If you see this website when you surf the hashtag # internet , referred by a hashtag # friend its totally, hashtag # scam and I did some hashtag # reviews and I don't really need to hashtag # recommend to you guys to hashtag # join and hashtag # waste your valuable time. I hope Linkedin is full of hashtag # professionals here on hashtag # online hashtag # business marketing and affiliate program ideas and I really need to hear from you and we all need to learn. Watch the full v ideo and share your thoughts! hashtag # crowd1 hashtag # crowdinvesting hashtag # scamalert hashtag # scammers hashtag # scams hashtag # security hashtag # onlinebusiness hashtag # onlinesecurity hashtag # smallbusinesses hashtag # crowdfunding hashtag # businesses hashtag # salestraining hashtag # training hashtag # education hashtag # ...